Gubae

Beweha West Alfenal

ወርቅነህ አላሮ · ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ

በውሀ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም ኦ ይገርማል ኦ ይደንቃል በእሳት ውስጥ ሄደናል አላቃጠለንም ኦ ይገርማል ኦ ይደንቃል ባለፋንበት መንገድ ለጠበቀን ያሻገረን እግ/ር ይመስገን እስከዚች ቀን ድረስ የጠበቀን የደረሰልን እ/ር ይመስገን በሁሉ ላይ ስልጣን ያለው ጌታ በቃልህና በስራሕ የበረታሕ በጉልበቱ ፅናት የሚራመድ ጥልቁን ባሕር አረገልን መንገድ ያንን ባሕር አረገልን መንገድ ምንም ያሕል እሳት ቢነድም የመከራ እቶን ቢያይልም እ/ረ የተባዠው አስተማማኘ ማምለጫ አለው አስተማማኘ ማለፊያ አለው እንዳገኘን መከራ ብዛት እንደነደደው እሳት ብርታት እስከዛሬ ዘር ባልቀረልን እ/ር ግን ይልቅ አበዛን አ/ር ግን በጤና አኖረን

ወርቅነህ አላሮ · ሁሉም ዘማሪዎች