Gubae

Beamlakachen Sem

ወርቅነህ አላሮ · አመልከዋለሁ

አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን የእግዚአብሔር ፡ ጠላቶች ፡ ከፍ ፡ ባሉበት ፡ ዘምን እንባችን ፡ ፈሰሰ ፡ ልዑል ፡ ቅዱሳን በማደሪያው ፡ መጣ ፡ የቁጣው ፡ ወላፍን ጠላትም ፡ እንደ ፡ ጢስ ፡ ነጠ. (1) . ፡ የሚ. (2) . አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ ጻድቃኑን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታሉ ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን የምንሞት ፡ ስንመስል ፡ ኢኸው ፡ አለን ሃዘንተኞች ፡ ስንመስል ፡ ደስተኞች ፡ ነን በነገር ፡ ሁሉ ፡ ድል ፡ መንሳትን ለሚሰጠን ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሃ ክብር ፡ ይሁን አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን አሳሳቾች ፡ ስንባል ፡ እውነተኞች ፡ ነን ያልታወቁ ፡ ስንባል ፡ የታወቅን ፡ ነን ሊያጠፉን ፡ ብዙዎች ፡ የተነሱብን እኛ ፡ ግን ፡ በዝተን ፡ ምድርን ፡ ሞላን ፡ አሃ ምድርን ፡ ሞላን ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ ጻድቃንን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታልሁ ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን የእግዚአብሔር ፡ ጠላቶች ፡ ከፍ ፡ ባሉበት ፡ ዘምን እንባችን ፡ ፈሰሰ ፡ ልዑል ፡ ቅዱሳን በማደሪያው ፡ መጣ ፡ የቁጣው ፡ ወላፍን ጠላትም ፡ እንደ ፡ ጢስ ፡ ነጠ. (1) . ፡ የሚ. (2) . አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ ጻድቃኑን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታሉ ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን የምንሞት ፡ ስንመስል ፡ ኢኸው ፡ አለን ሃዘንተኞች ፡ ስንመስል ፡ ደስተኞች ፡ ነን በነገር ፡ ሁሉ ፡ ድል ፡ መንሳትን ለሚሰጠን ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሃ ክብር ፡ ይሁን አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን አሳሳቾች ፡ ስንባል ፡ እውነተኞች ፡ ነን ያልታወቁ ፡ ስንባል ፡ የታወቅን ፡ ነን ሊያጠፉን ፡ ብዙዎች ፡ የተነሱብን እኛ ፡ ግን ፡ በዝተን ፡ ምድርን ፡ ሞላን ፡ አሃ ምድርን ፡ ሞላን ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ ጻድቃንን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታልሁ ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ

ወርቅነህ አላሮ · ሁሉም ዘማሪዎች