ክብር ለኢየሱስ ይሁን
Keber Leyesus Yehun
ተስፋዬ ጋቢሶ · አዎን ይሆናል
በቀራንዮ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ በደዌ ፡ የደቀቀው ነፍሱን ፡ ስለ ፡ ኃጥያቴ ፡ መስዋዕት ፡ ያደረገው የሞትን ፡ ቀንበር ፡ ሰብሮ ፡ እኔኑ ፡ ሊያወጣ ፡ ነው ማዳኑን ፡ ቀምሻለው ፡ ምን ፡ አለ ፡ የምመልሰው (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) የተናቀ ፡ ደካማ ፡ ቢመስልም ፡ አመጣጡ ከእሰይ ፡ ልጅ ፡ ከዳዊት ፡ ሥር ፡ የወጣው ፡ ቁጥቋጡ ኢየሱስ ፡ አሸነፈ ፡ ፍሬው ፡ ምድርን ፡ ሸፈነ የእግዚአብሔር ፡ ፈቃድ ፡ በእጁ ፡ ተከናወነ (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) በደሙ ፡ ኃይል ፡ ጸደቅን ፡ በሥሙ ፡ ድል ፡ አገኘን ማነው ፡ የሚቋቋመን ፡ ማንስ ፡ ነው ፡ የሚገታን እንገሰግሳለን ፡ አሸናፊውን ፡ ይዘን ወደ ፡ ቅድስቷ ፡ ሃገር ፡ በድል ፡ እንገባለን (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ ከፊቱ ፡ እንቀርባለን በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ላለ ፡ እንሰግድለታለን ሁሉን ፡ የረታ ፡ ጌታ ፡ ንገሥ ፡ እንለዋለን አቤት ፡ ለዘለዓለም ፡ እርሱ ፡ ኃያል ፡ ነው ፡ አሜን (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፭x) በቀራንዮ ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ በደዌ ፡ የደቀቀው ነፍሱን ፡ ስለ ፡ ኃጥያቴ ፡ መስዋዕት ፡ ያደረገው የሞትን ፡ ቀንበር ፡ ሰብሮ ፡ እኔኑ ፡ ሊያወጣ ፡ ነው ማዳኑን ፡ ቀምሻለው ፡ ምን ፡ አለ ፡ የምመልሰው (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) የተናቀ ፡ ደካማ ፡ ቢመስልም ፡ አመጣጡ ከእሰይ ፡ ልጅ ፡ ከዳዊት ፡ ሥር ፡ የወጣው ፡ ቁጥቋጡ ኢየሱስ ፡ አሸነፈ ፡ ፍሬው ፡ ምድርን ፡ ሸፈነ የእግዚአብሔር ፡ ፈቃድ ፡ በእጁ ፡ ተከናወነ (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) በደሙ ፡ ኃይል ፡ ጸደቅን ፡ በሥሙ ፡ ድል ፡ አገኘን ማነው ፡ የሚቋቋመን ፡ ማንስ ፡ ነው ፡ የሚገታን እንገሰግሳለን ፡ አሸናፊውን ፡ ይዘን ወደ ፡ ቅድስቷ ፡ ሃገር ፡ በድል ፡ እንገባለን (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ክብር ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ ከፊቱ ፡ እንቀርባለን በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ላለ ፡ እንሰግድለታለን ሁሉን ፡ የረታ ፡ ጌታ ፡ ንገሥ ፡ እንለዋለን አቤት ፡ ለዘለዓለም ፡ እርሱ ፡ ኃያል ፡ ነው ፡ አሜን (፪x) አዝ፦ ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ ይሁን አየን ፡ አሸናፊነቱን ኃያል ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም ይንገሥ ፡ ለዘለዓለም (፭x)

