Gubae

እንዘምራለን

Enezemeralen

ተስፋዬ ጋቢሶ · እግዚአብሔር መንፈስ ነው

አዝ፦ እንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን ዘምሩለት ፡ ለአምላካችን ፡ ዘምሩ ፡ ዘምሩለት ፡ ንጉሣችን ዘምሩ ፡ እግዚአብሔር ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ንጉሥ ፡ ነውና በማስተዋል ፡ ዘምሩ አዝ፦ እንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x) ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x) አዝ፦ እንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን ዘምሩለት ፡ ለአምላካችን ፡ ዘምሩ ፡ ዘምሩለት ፡ ንጉሣችን ዘምሩ ፡ እግዚአብሔር ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ንጉሥ ፡ ነውና በማስተዋል ፡ ዘምሩ አዝ፦ እንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x) ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x)

ተስፋዬ ጋቢሶ · ሁሉም ዘማሪዎች