Gubae

በሰማያት የምትኖር

Besemayat Yemetnor

ተስፋዬ ጋቢሶ · የናዝሬቱ ኢየሱስ

በሰማያት ፡ የምትኖር ፡ አባታችን ፡ ሆይ ሥምህ ፡ ይቀደስ ፡ መንግሥትህ ፡ ትምጣ ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደ ፡ ሆነች እንዲሁ ፡ በምድር ፡ ትሁን ። የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን እኛም ፡ የበደሉንን ፡ ይቅር ፡ እንደምንል በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በለን ። ከክፉ ፡ አድነን ፡ እንጂ ወደ ፡ ፈተናም ፡ አታግባን መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ናትና ኃይልም ፡ ክብርም ፡ ለዘለዓለሙ አሜን! [1] በሰማያት ፡ የምትኖር ፡ አባታችን ፡ ሆይ ሥምህ ፡ ይቀደስ ፡ መንግሥትህ ፡ ትምጣ ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደ ፡ ሆነች እንዲሁ ፡ በምድር ፡ ትሁን ። የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን እኛም ፡ የበደሉንን ፡ ይቅር ፡ እንደምንል በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በለን ። ከክፉ ፡ አድነን ፡ እንጂ ወደ ፡ ፈተናም ፡ አታግባን መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ናትና ኃይልም ፡ ክብርም ፡ ለዘለዓለሙ አሜን! [1]

ተስፋዬ ጋቢሶ · ሁሉም ዘማሪዎች