Gubae

በኩርነትህን ለምን ሸጥከው

Bekurenetehen Lemen Shetkew

ተስፋዬ ጋቢሶ · የናዝሬቱ ኢየሱስ

ዘማሪ ፡ ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ ርዕስ ፡ በኩርነትህን ፡ ለምን ፡ ሸጥከው አልበም ፡ የናዝሬቱ ፡ ኢየሱስ አዝ በኩርነትህን ፡ ለምን ፡ ሸጥከው ኢየሱስን ፡ ለምን ፡ ለወጥከው ክብርና ፡ ገንዘብ ፡ ጠፊ ፡ ነው የማይጠፋውን ፡ ምረጠው ጌታ ፡ ይሻልሃል ለዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ የሆነህ (፪x) ለማያጠግብህ ፡ እሮጠህ ምናምንቴ ፡ ነገር ፡ ወደህ ረብ ፡ ረድኤት ፡ በማይሆነው በኩረነትህን ፡ ሸጥከው አዝ በኩርነትህን ፡ ለምን ፡ ሸጥከው ኢየሱስን ፡ ለምን ፡ ለወጥከው ክብርና ፡ ገንዘብ ፡ ጠፊ ፡ ነው የማይጠፋውን ፡ ምረጠው ጌታ ፡ ይሻልሃል ለዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ የሆነህ (፪x) ብዙዎች ፡ ወደቁ ፡ ተጠልፈው በገንዘብ ፡ ፍቅር ፡ ተነድፈው ብልጽግና ፡ ያታልላል ይሁዳ ፡ ጌታውን ፡ ሽጧል አዝ በኩርነትህን ፡ ለምን ፡ ሸጥከው ኢየሱስን ፡ ለምን ፡ ለወጥከው ክብርና ፡ ገንዘብ ፡ ጠፊ ፡ ነው የማይጠፋውን ፡ ምረጠው ጌታ ፡ ይሻልሃል ለዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ የሆነህ (፪x) ሰይፍ ፡ ከዋጠው ፡ የበለጠ የኃጢአት ፡ ዱር ፡ ብዙ ፡ ዋጠ አንተን ፡ የዋጠህ ፡ ምንድን ፡ ነው ነፍስህን ፡ አንቆ ፡ የያዘው አዝ በኩርነትህን ፡ ለምን ፡ ሸጥከው ኢየሱስን ፡ ለምን ፡ ለወጥከው ክብርና ፡ ገንዘብ ፡ ጠፊ ፡ ነው የማይጠፋውን ፡ ምረጠው ጌታ ፡ ይሻልሃል ለዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ የሆነ (፪x)

ተስፋዬ ጋቢሶ · ሁሉም ዘማሪዎች