Weredelegn
ቴዎድሮስ ታደሰ · አያምረኝም
ተስፋዬ???????? የኋላዬን ፡ እየረሳሁ ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ ፡ ውጊያው/ሰልፉ ፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (፪x) እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ ሆኖ ፡ ስለማየው ተስፋ ፡ የሰጠው ፡ በእርግጥም ፡ እርሱ ፡ የታመነ ፡ ነው (፬x) ህልመኛው ፡ ህልሙ ፡ ሳይፈታ ፡ ከግዞት ፡ ወርዶ ፡ ቢገላተል??? ቅዠት ፡ አይደለም ፡ እውን ፡ ነዉ ፡ ማለፊያው ፡ መውጪያው ፡ ጭንቅ ፡ ነዉ ይሁን ፡ እንጂ ፡ ጌታውን ፡ የጠበቀ ፡ አይቀርምና ፡ መክበሩ ቆይቶ ፡ ደጅ ፡ ለጠና ፡ ዘምበል ፡ ላለለት ፡ በክብሩ ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ አየሁና ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ፡ ሕይወቴን ፡ አሰብኩና ወረደልኝ ፣ ፈረደልኝ ፣ ደረሰልኝ ፣ አሻገረኝ (፪x) ከላዬ ፡ ከላዬ ፡ ሰላሜ ፡ ሰላሜ (፪x) ከላዬ(፬x) የኋላዬን (የኋላዬን) ፡ እየረሳሁ (እየረሳሁ) ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ ፡ ውጊያው፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (ካለው?? ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ) የኋላዬን (አዎ) ፡ እየረሳሁ (እየረሳሁ) ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ (እዘረጋለሁ) ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ (መድረሻዬ) ፡ ሰልፉ፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (ሄጄ ፡ እወርሳለሁ) እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ ሆኖ ፡ ስለማየው ተስፋ ፡ የሰጠው ፡ በእርግጥም ፡ እርሱ ፡ የታመነ ፡ ነው (፬x) ምን ፡ ብትገፋ ፡ በጣውንቷ ፡ ነብይ ፡ ወለደኝ ፡ መካኒቷ ጽዋው ፡ መራር ፡ ነው ፡ የመከራ ፡ ቀኑ ፡ እስኪደርስ ፡ በየተራ ይሁን ፡ እንጂ ፡ ጌታውን ፡ የጠበቀ ፡ አይቀርምና ፡ መክበሩ ቆይቶ ፡ ደጅ ፡ ለጠና ፡ ዘምበል ፡ ላለለት ፡ በክብሩ ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ አየሁና ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ፡ ሕይወቴን ፡ አሰብኩና ወረደልኝ (ወረደልኝ) ፣ ፈረደልኝ (ፈረደልኝ) ደረሰልኝ (ደረሰልኝ) ፣ አሻገረኝ (አሻገረኝ) (፪x) ከላዬ (፰x) ተስፋዬ???????? የኋላዬን ፡ እየረሳሁ ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ ፡ ውጊያው/ሰልፉ ፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (፪x) እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ ሆኖ ፡ ስለማየው ተስፋ ፡ የሰጠው ፡ በእርግጥም ፡ እርሱ ፡ የታመነ ፡ ነው (፬x) ህልመኛው ፡ ህልሙ ፡ ሳይፈታ ፡ ከግዞት ፡ ወርዶ ፡ ቢገላተል??? ቅዠት ፡ አይደለም ፡ እውን ፡ ነዉ ፡ ማለፊያው ፡ መውጪያው ፡ ጭንቅ ፡ ነዉ ይሁን ፡ እንጂ ፡ ጌታውን ፡ የጠበቀ ፡ አይቀርምና ፡ መክበሩ ቆይቶ ፡ ደጅ ፡ ለጠና ፡ ዘምበል ፡ ላለለት ፡ በክብሩ ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ አየሁና ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ፡ ሕይወቴን ፡ አሰብኩና ወረደልኝ ፣ ፈረደልኝ ፣ ደረሰልኝ ፣ አሻገረኝ (፪x) ከላዬ ፡ ከላዬ ፡ ሰላሜ ፡ ሰላሜ (፪x) ከላዬ(፬x) የኋላዬን (የኋላዬን) ፡ እየረሳሁ (እየረሳሁ) ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ ፡ ውጊያው፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (ካለው?? ፡ እንደ ፡ ኢየሱስ) የኋላዬን (አዎ) ፡ እየረሳሁ (እየረሳሁ) ፡ የፊቴን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ (እዘረጋለሁ) ወዳየሁት ፡ መድረሻዬ (መድረሻዬ) ፡ ሰልፉ፡ ቢበረታም ፡ ሄጄ ፡ እወርሳለሁ (ሄጄ ፡ እወርሳለሁ) እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ ሆኖ ፡ ስለማየው ተስፋ ፡ የሰጠው ፡ በእርግጥም ፡ እርሱ ፡ የታመነ ፡ ነው (፬x) ምን ፡ ብትገፋ ፡ በጣውንቷ ፡ ነብይ ፡ ወለደኝ ፡ መካኒቷ ጽዋው ፡ መራር ፡ ነው ፡ የመከራ ፡ ቀኑ ፡ እስኪደርስ ፡ በየተራ ይሁን ፡ እንጂ ፡ ጌታውን ፡ የጠበቀ ፡ አይቀርምና ፡ መክበሩ ቆይቶ ፡ ደጅ ፡ ለጠና ፡ ዘምበል ፡ ላለለት ፡ በክብሩ ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ አየሁና ብዬ ፡ ተቀኘሁኝ ፡ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ፡ ሕይወቴን ፡ አሰብኩና ወረደልኝ (ወረደልኝ) ፣ ፈረደልኝ (ፈረደልኝ) ደረሰልኝ (ደረሰልኝ) ፣ አሻገረኝ (አሻገረኝ) (፪x) ከላዬ (፰x)

