Wededkegn
ቴዎድሮስ ታደሰ · አያምረኝም
ወደድከኝ(፫x) ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ወደድከኝ(፫x) ፡ የፍቅር ፡ ነህ ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ታዛዥ ፡ አልነበርኩም ፡ አመጸና ፡ እንቢተኛ እንደልቤ ፡ ምኖር ፡ ዓለም ፡ ወዳድ ፡ ዓለመኛ ፍቅርህ ፡ ሰው ፡ አደረገኝ ፡ ወደውስጤ ፡ ዘልቆ ፡ ገባ ከቅዱሳን ፡ ጋራ ፡ ሰበሰበኝ ፡ እንድልህ ፡ አባ አባ ፡ ልበል ፡ ከወደድከኝ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ከመረጥከኝ አባ ፡ ልበል ፡ በቸርነትህ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ከደገፍከኝ አባ ፡ ልበል ፡ ልስገድልህ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ልቀኝልህ አባ ፡ ልበል ፡ እንዳየህልኝ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ልኑርልህ አባብዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ አብትዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ ወደድከኝ(፫x) ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ወደድከኝ(፫x) ፡ የፍቅር ፡ ነህ ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ሰዎች ፡ የናቁትን ፡ የገፉትን ፡ የረሱትን ፡ ሰው ሰው ፡ አይሆንም ፡ ብለው ፡ የተዉትን ፡ አንተ ፡ ታደከው ዛሬ ፡ በአደባባይ ፡ ይዘምራል ፡ ተቀብቶ የአለፈው ፡ ታሪኩ ፡ እንዳለፈ ፡ ዉሃ ፡ ተረስቶ ምን ፡ ይባላል ፡ ተመስገን ፡ እንጂ ምን ፡ ይባላል ፡ አንተ ፡ ስትረዳ ምን ፡ ይባላል ፡ ፍቅር ፡ እኮ ፡ ነህ ምን ፡ ይባላል ፡ የማትከዳ (፪x) አባብዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ አብትዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ ወደድከኝ(፫x) ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ወደድከኝ(፫x) ፡ የፍቅር ፡ ነህ ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ታዛዥ ፡ አልነበርኩም ፡ አመጸና ፡ እንቢተኛ እንደልቤ ፡ ምኖር ፡ ዓለም ፡ ወዳድ ፡ ዓለመኛ ፍቅርህ ፡ ሰው ፡ አደረገኝ ፡ ወደውስጤ ፡ ዘልቆ ፡ ገባ ከቅዱሳን ፡ ጋራ ፡ ሰበሰበኝ ፡ እንድልህ ፡ አባ አባ ፡ ልበል ፡ ከወደድከኝ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ከመረጥከኝ አባ ፡ ልበል ፡ በቸርነትህ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ከደገፍከኝ አባ ፡ ልበል ፡ ልስገድልህ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ልቀኝልህ አባ ፡ ልበል ፡ እንዳየህልኝ ፣ አባ ፡ ልበል ፡ ልኑርልህ አባብዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ አብትዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ ወደድከኝ(፫x) ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ወደድከኝ(፫x) ፡ የፍቅር ፡ ነህ ፡ እንዲያው ፡ ወደድከኝ ሰዎች ፡ የናቁትን ፡ የገፉትን ፡ የረሱትን ፡ ሰው ሰው ፡ አይሆንም ፡ ብለው ፡ የተዉትን ፡ አንተ ፡ ታደከው ዛሬ ፡ በአደባባይ ፡ ይዘምራል ፡ ተቀብቶ የአለፈው ፡ ታሪኩ ፡ እንዳለፈ ፡ ዉሃ ፡ ተረስቶ ምን ፡ ይባላል ፡ ተመስገን ፡ እንጂ ምን ፡ ይባላል ፡ አንተ ፡ ስትረዳ ምን ፡ ይባላል ፡ ፍቅር ፡ እኮ ፡ ነህ ምን ፡ ይባላል ፡ የማትከዳ (፪x) አባብዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ አብትዬ (፪x) ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ እድል ፡ ፈንታዬ

