Gubae

Getayie Eko New

ቴዎድሮስ ታደሰ · አያምረኝም

አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) ጠላት ፡ እንዳሰበው ፡ በእኔ ፡ ቢሆንማ የሞት ፡ አዋጅ ፡ ለቅሶ ፡ ነበር ፡ በተሰማ(፪x) እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) ያኔ ፡ በልጅነት ፡ ሳለሁ ፡ ብላቴና አሳየኝ ፡ በምክሩ ፡ የጽድቅን ፡ ጐዳና(፪x) እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) የማንም ፡ እጅ ፡ የለበትም ፡ እኔስ ፡ ለመኖሬ በሕይወት ፡ እስከዛሬ (፪x) እርሱ ፡ ነው ፡ ታሪኬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላኬ እርሱ ፡ ነው ፡ ኑሮዬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x) አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) ጠላት ፡ እንዳሰበው ፡ በእኔ ፡ ቢሆንማ የሞት ፡ አዋጅ ፡ ለቅሶ ፡ ነበር ፡ በተሰማ(፪x) እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) ያኔ ፡ በልጅነት ፡ ሳለሁ ፡ ብላቴና አሳየኝ ፡ በምክሩ ፡ የጽድቅን ፡ ጐዳና(፪x) እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው(፪x) የማንም ፡ እጅ ፡ የለበትም ፡ እኔስ ፡ ለመኖሬ በሕይወት ፡ እስከዛሬ (፪x) እርሱ ፡ ነው ፡ ታሪኬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላኬ እርሱ ፡ ነው ፡ ኑሮዬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x)

ቴዎድሮስ ታደሰ · ሁሉም ዘማሪዎች