እንደገና
Endegena
ቴዎድሮስ ታደሰ · ዋ
እኔስ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ አየሁ ፡ በዘመኔ እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ማንም ፡ የለም ፡ ለኔ (፫x) በማይለወተው ፡ ፍቅሩ ፡ ወዶኝ ፡ ወዶኝ አንተኮ ፡ ልጄ ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ የራሴ ፡ ሲለኝ ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ልቤን ፡ ኩራት ፡ ኩራት ፡ አለው አጋዥ ፡ እንደሌለዉ (፪x) ወገን ፡ እንደሌለዉ (፪x) ረዳት ፡ እንደሌለዉ (፪x) ዘመድ ፡ እንደሌለዉ (፪x) መች ፡ ወድቄ ፡ ቀረሁ የኪዳን ሰው ነኝና ፡ ጥሪ ያለው ፡ ነኝና ጠላቴ ፡ ይፈር ፡ ልበል ፡ ቀና ዘምሬ ፡ ይኸው ፡ ልበል ፡ ቀና ተራዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና ፈንታዬ ፡ ነው ፡ ልበል ፡ ቀና ቃል ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ (አሃ) ፡ አቀርቅሬ ፡ አልሄድም ፡ (አሃ) አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ (አሃ) ፡ ዝቅዝቅ ፡ አልልም (አሃ) የተደገፍኩበት ፡ (አሃ) ፡ የኔ ፡ መታመኛ ፡ (አሃ) ትምክቴ ፡ ሙላቴ ፡ (አሃ) ፡ የሱስ አለልኛ ፡ (አሃ) ፡ ጌታ ፡ አለልኛ (አሃ)

