ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት
Lesewa Yemesgana Meswaet
ተከስተ ጌትነት · ምክንያቴ ብዙ ነው
ርዕስ ፡ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት ዘማሪ ፡ ተከስተ ፡ ጌትነት አልበም ፡ ምክንያቴ ፡ ብዙ ፡ ነው ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) ተራራው ፡ ከፊቴ ፡ እንደሰም ፡ ቀለጠ (ምሥጋናዬን)ኤሄ ቃልህም ፡ ሲመጣ ፡ ጫካው ፡ ተገለጠ (ምሥጋናዬን) ኤሄ እግሮቼም ፡ ጸኑልኝ ፡ እንደዋላ ፡ እግር (ምሥጋናዬን) ኤሄ ረዳት ፡ ሆነኸኛል ፡ አምላኬ ፡ ክበር (ምሥጋናዬን) ኤሄ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ በእርግጥም ፡ ይበልጣል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ደጅ ፡ ጥናት ፡ የለም ፡ በፍጥነት ፡ ያነሳል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ድንጋይ ፡ ተደርድሮ ፡ ሞት ፡ ሲጠብቃት (ምሥጋናዬን) ኤሄ አፍረቷን ፡ ሸፍነህ ፡ ሰላም ፡ ሂጂ ፡ አልካት (ምሥጋናዬን) ኤሄ አዝ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x) ገና ፡ ሌሊት ፡ ሳለ ፡ ንጋት ፡ ሳይወጋግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ምህረትህን ፡ ሳስበው ፡ ይለኛል ፡ አመስግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ሀሴት ፡ አደርጋለሁ ፡ በምድር ፡ በፊትህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ጌታ ፡ ላክብርህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ አዝ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋ (፬x) አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)

