Gubae

ልቤ ፀና

Lebie Tsena

ተከስተ ጌትነት · ደግ ነህ

አዝ፦ ልቤ ፡ ፀና ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና (፪x) ቃልህን ፡ ይዣለሁ ፡ ባይታይ ፡ ደመና ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና አዝ፦ ልቤ ፡ ፀና ሳይቀየር ፡ ሁሉ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ሲያመሰግን ፡ በአምላኩ ፡ ተማምኖ ምድረበዳን ፡ የሚያለመልመው በረሃውን ፡ ገነት ፡ አደረገው ሳይቀየር ፡ ሁሉ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ሲያመሰግን ፡ በአምላኩ ፡ ተማምኖ ምድረበዳን ፡ የሚያለመልመው ድንገት ፡ ደርሶ ፡ ታሪኩን ፡ ቀየረ አዝ፦ ልቤ ፡ ፀና ቃልህን ፡ ይዣለሁ ፡ ፡ ባይታይ ፡ ደመና ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ ፀና አዝ፦ ልቤ ፡ ፀና በገናዬ ፡ ከተሰቀለበት ይውረድና ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝበት ሁኔታው ፡ ሳይቀያየር አውቅበት ፡ የለ ፡ ለአንተ ፡ መዘምር በገናዬ ፡ ከተሰቀለበት ይውረድ ፡ እንጂ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝበት ሁኔታው ፡ ሳይቀያየር አውቅበት ፡ የለ ፡ ለአንተ ፡ መዘምር ባያድነን ፡ እኛስ ፡ ለአንተ ፡ አንሰግድም ላቆመውከው ፡ ምስል ፡ ፈፅሞ ፡ እጅ ፡ አንሰጥም ሰባት ፡ እጥፍ ፡ ቢነድም ፡ እሳቱ ይመለካል ፡ የእኛስ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ (፪x) ባሪያዎችህ ፡ ወህኒ ፡ ቤት ፡ ተጥለው ግን ፡ ሲያመልኩ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ብለው የወህኒውን ፡ መሠረት ፡ አናውጠህ ተገልጠሃል እስራት በጣጥሰህ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጌታ እየሱስ ኀያል ኀያል ኀያል የሚመስልህ ታጥቷል

ተከስተ ጌትነት · ሁሉም ዘማሪዎች