አልተጋነነም
Alteganenem
ተከስተ ጌትነት · መጀመሪያ
አልተጋነነም ፡ የእስካሁኑ የተነገረው ፡ በየቀኑ አትጨረስም ፡ ተብራርተህ ከተባለልህ ፡ በላይ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ከሁሉም ፡ ይልቅ ማንንም ፡ ደግሞ ፡ የማይንቅ አለ ፡ በማደሪያው/ በሰማያት ፡ አለ ቸርነቱ ፡ ያልተጓደለ አማኝ ፡ አልሻም ፡ ማጋነኛ ታላቅነትህን ፡ ለማስረጃ አይቸዋለው ፡ በህይወቴ ማእረጌ ፡ ሆነህ ፡ ገብተህ ፡ እቤቴ የቱ ፡ ተነግሮ ፡ የቱ ፡ ይተዋል ስራህ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ከአይምሮ ፡ ያልፋል የጠቢብ ፡ ጥበብ ፡ ያዋቂው አንተን ፡ አይገልጥህ ፡ ተራኪው ትልቅ ፡ ከሁሉም ፡ ይልቅ ማንንም ፡ ደግሞ ፡ የማይንቅ አለ ፡ በማደሪያው/ በሰማያት ፡ አለ ቸርነቱ ፡ ያልተጓደለ ከሚገርመኝ ፡ ከሚደንቀኝ ፡ ነገር ፡ አንዱ እግዚአብሄር ፡ እኔን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ እኔን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ ሰውን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ ትንሹን ፡ መውደዱ ከሚገርመኝ ፡ ከሚደንቀኝ ፡ ነገር ፡ አንዱ እግዚአብሔር ፡ ደሃውን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ እኔን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ ሰውን ፡ መውደዱ እግዚአብሔር ፡ እኔን ፡ መውደዱ

