Gubae

አልሻም

Alesham

ተከስተ ጌትነት · እወራረዳለሁ

አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ዓይኔን ፡ አንስቼ ፡ ከሌላው ፡ ላይ ሾምኩህ ፡ ጌታዬ ፡ በልቤ ፡ ላይ ግራ ፡ ቀኝ ፡ ብልም ፡ አያምርብኝም ያለአንተ ፡ ለእኔስ ፡ አይሆንልኝም እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ልቤ ፡ ፅኑ ፡ ነው ፡ ተማመንኩብህ ዘመኔን ፡ ለአንተ ፡ ይሄው ፡ ሰጠሁህ ምራኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወደ ፡ ወደድከው እኔነት ፡ የለኝ ፡ ሁሉ ፡ የአንተ ፡ ነው እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ ያሰብኩት ፡ ባይሆን ፡ የተመኘሁት ሰላሜ ፡ በዛ ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁት አላማርርም ፡ ይሁን ፡ ያሰብከው አላማህ ፡ ለእኔ ፡ ሁሌም ፡ በጐ ፡ ነው እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ዓይኔን ፡ አንስቼ ፡ ከሌላው ፡ ላይ ሾምኩህ ፡ ጌታዬ ፡ በልቤ ፡ ላይ ግራ ፡ ቀኝ ፡ ብልም ፡ አያምርብኝም ያለአንተ ፡ ለእኔስ ፡ አይሆንልኝም እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) ልቤ ፡ ፅኑ ፡ ነው ፡ ተማመንኩብህ ዘመኔን ፡ ለአንተ ፡ ይሄው ፡ ሰጠሁህ ምራኝ ፡ ጌታዬ ፡ ወደ ፡ ወደድከው እኔነት ፡ የለኝ ፡ ሁሉ ፡ የአንተ ፡ ነው እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ ያሰብኩት ፡ ባይሆን ፡ የተመኘሁት ሰላሜ ፡ በዛ ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁት አላማርርም ፡ ይሁን ፡ ያሰብከው አላማህ ፡ ለእኔ ፡ ሁሌም ፡ በጐ ፡ ነው እርካታዬ ፡ ነህ (፫x) ፡ እርካታዬ ፡ ነህ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ (፫x) ፡ ወግ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ አዝ፦ አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ (፪x) ሌላውማ ፡ ሌላውማ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ ገብቶኛል ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x) አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ (፪x)

ተከስተ ጌትነት · ሁሉም ዘማሪዎች