ጌታ ቢፈቅድ
Gieta Bifeqid
ሰለሞን ይርጋ · ይገርማል · 2005
ከማመስገን ፡ ፈጽሞ ፡ እኔ ፡ አልቆጠብ ልጅ ፡ ብቻ ፡ መሆኔ ፡ ይበቃኛል ፡ እርሱን ፡ ለማመስገን አልናወጥ ፡ በሆነው ፡ ባልሆነው ፡ ነገር እርሱ ፡ ያለው ፡ ይሆናል ፡ አንዳችም ፡ ሳይቀር (፫x) እርሱ ፡ ያለው ፡ (አሃ)፡ ጌታ ፡ ያለው ፡ (ኦሆ) ውዴ ፡ ያለው ፡ (አሃ) ፡ አባ ፡ ያለው ፡ (ኦሆ) እርሱ ፡ ያለው ፡ ይፈጸም ፡ ሌላው (፫x) ፡ ሌላው ፡ ከንቱ ፡ ነው እርሱ ፡ ያለው ፡ ይፈጸም ፡ ሌላው (፫x) ፡ ሌላው ፡ አላፊ ፡ ነው አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x) ከፀሐይ ፡ በታች ፡ ምንም ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ የለም ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከንቱ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ በቀር የተጣበቀ ፡ ከዚህ ፡ ጌታ ፡ ጋር ፡ ዘመኑ ፡ ሁሉ ፡ ይለመልማል (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x) ወደ ፡ ግራ ፡ እኔ ፡ ወደ ፡ ቀኝም ፡ አልል በቀን ፡ በሌት ፡ አዎ ፡ ቃሉን ፡ ነው ፡ የማስብ የዚያን ፡ ጊዜ ፡ መንገዴ ፡ ይቀናልኛል የረገጥኩትን ፡ ሁሉ ፡ እርሱ ፡ ያወርሰኛል (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x)

