Menem Behon
ሶፊያ ሽባባው · ስማ በለው
አገኘሁ ፡ ምህረት (፪x) ከጉድ ፡ ከእፍረት ፡ አውጥቶኛል አልጣለኝም ፡ ጌታ ፡ አለሁ ፡ በእርሱ ፡ ጎን (፪x) ደጉ ፡ ኢየሱሴ መንፈሱ ፡ አሳምሮ ከጉድ ፡ ከእፍረት ፡ አውጥቶኛል አልጣለኝም ፡ ጌታ ፡ አለሁ ፡ በእርሱ ፡ ብሆን (፪x) ኧረ ፡ እንዴት ፡ አልዘምር ያክብረው ፡ ከንፈሬ ከጉድ ፡ ከእፍረት ፡ አውጥቶኛል አልጣለኝም ፡ ጌታ ፡ አለሁ ፡ በእርሱ ፡ ብሆን (፪x) ማጥ ፡ ውስጥ ፡ አልገኝም ፡ ዳግም ፡ ተመልሼ አልጣለኝም ፡ ጌታ ፡ አለሁ ፡ በእርሱ ፡ ብሆን (፪x) </poem>

