አመልክሃለሁ
Amelkehalehu
ሰመረአብ አብዮ · አመልክሃለሁ
መልስ ፡ የሚሆነኝ ፡ ሌላ ፡ ስላጣሁ ጥያቄ ፡ ይዤ ፡ ወዳንተ ፡ መጣሁ አንተን ፡ ሳገኝህ ፡ ጥያቄው ፡ ከዳኝ መጠየቅ ፡ እንኳን ፡ አላስፈለገኝ ጥያቄዬን ፡ እንቀዋለሁ በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ ተክቼዋለሁ ጥያቄዬን ፡ ቸል ፡ እለዋለሁ ይልቁንስ ፡ አመልክሃለሁ አመልክሃለው (፰x) አመልክሃለው (፰x) ጥያቄዬን ፡ እንቀዋለሁ በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ ተክቼዋለሁ ጥያቄዬን ፡ ቸል ፡ እለዋለሁ ይልቁንስ ፡ አመልክሃለሁ (፫x) አመልክሃለው (፰x) አመልክሃለው (፰x) በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ አመልክሃለው (፬x) በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ አመልክሃለው (፬x) በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ አመልክሃለው (፬x) አመልክሃለው (፰x) አመልክሃለው (፰x)

