Gubae

ትመለካለህ

Temelekaleh

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · የሕይወት ታሪክ · 2013

ገና ፡ ሰማይና ፡ ምድር ፡ ሳይፈጠር ገና ፡ አማልክት ፡ የሚባል ፡ ሌላ ፡ ሳይኖር ብቻህን ፡ በክብር ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ትመለካለህ! (፮x) ክብር ፡ የሚለው ፡ ቃል ፡ ማንም ፡ ሳይከብርበት አንተ ፡ ክብር ፡ ለብሰህ ፡ ዘለዓለም ፡ ኖርክበት መክበር ፡ የሚለው ፡ ቃል ፡ ሌላ ፡ ሳይከብርበት አንተ ፡ ክብርን ፡ ጠግበህ ፡ ዘለዓለም ፡ ኖርክበት ክብር ፡ ራሱ ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው ክብር፡ ማለት ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው ክብር ፡ ራሱ ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው ትመለካለህ! እግዚአብሔር (፪x) ኦሆሆ ! ኦኡዎ ገና ፡ ፀሐይ ፡ ከዋክብት ፡ ሳይታሰቡ ገና ፡ ነፋሳት ፡ ሳይወጡ ፡ ከመዛግብቱ በአእላፋት ፡ መላዕክት ፡ ቀን ፡ ከሌት ፡ ተከበህ ትመለካለህ (፮x) ክብር ፡ የሚለው ፡ ቃል ፡ ማንም ፡ ሳይከብርበት አንተ ፡ ክብር ፡ ለብሰህ ፡ ዘለዓለም ፡ ኖርክበት መክበር ፡ የሚለው ፡ ቃል ፡ ሌላ ፡ ሳይከብርበት አንተ ፡ ክብርን ፡ ጠግበህ ፡ ዘለዓለም ፡ ኖርክበት ክብር፡ ማለት ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው ክብር፡ ራሱ ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው ክብር ፡ ማለት ፡ የሚያውቀው ፡ አንተን ፡ ነው መጀመሪያ ፡ የታወቀው ፡ በአንተ ፡ ነው እናመልክሃለን! እግዚአብሔር (፯x)

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች