Gubae

ፈጣሪ

Fetari

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · መልህቄ · 2022

አምናለው ዛሬም በዚህ አለህ አምናለው ዛሬም ትሰራለህ አንተ ብቻነህ ፈጣሪ ብቻህን ፈጣሪ ጀማሪ ፈጣሪ የሁሉ ፈጣሪ ይሁን ይሁን ብለህ ፍጥረታትን በቃልህ ፈጠርህ መጥቶልሃል ያልነበረው አቤት ብሎሃል የማይሰማው አንተ ያልከው የቀረ የለም ፀንቶልሃል በቃልህ ሁሉም የሰማይ ምድሩ የውቅያኖሱ የሚበሩ ሚንቀሳቀሱ ፈጥረህ ብቻ መቼ ተውካቸው መልካም ነው ብለህ ባርካቸው የህያዋን ምንጭ ህይወት ጀማሪ የግኡዛን ደግሞ ፈጣሪ ማን ነበረና ሊያማክርህ አንተ ብቻህን ሁሉን ፈጣሪ ያላማካሪ ብቻህን ሰሪ እግዚአብሔር ነህ ሁሉን ፈጣሪ

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች