Gubae

አርነት አለ

Arinet Ale

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · መልህቄ · 2022

አርነት አለ አንተ ባለህበት መፈታት አለ አንተ ባለህበት ስምህ ሲጠራ ኢየሱስ ሲባል ደዌ ይፈወሳል አጋንንት ይርቃል/ይሸሻል ያዘነው ይፅናናል በደስታ ይሞላል የስምህ ጉልበት ይህንን ያደርጋል ልብን የምትፈውስ ነፍስን የምትመልስ ሰባራውን የምትጠኝ አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ ኢየሱስ/4ስምህ ሲጠራ ኢየሱስ ሲባል ጥያቄ ይመለሳል ቁዋጠሮ ይፈታል ደካማው ይበረታል ታምራት ይሆናል የስምህ ጉልበት ይህንን ያደርጋል

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · ሁሉም ዘማሪዎች