Tsegawen Geletena
ሳሙኤል አበበ · የመንገዴ መብራት
አዝ፦ ኧረ ፡ የትኛው ፡ ነው ፡ የኔ ፡ መልካም ፡ ሥራ ለመዳኔ ፡ ምክንያት ፡ ሆኖ ፡ የሚጠራ የራሴ ፡ ጥረት ፡ ግረት ፡ ያለኝ ፡ አቅም ፡ ጉልበት ከቶ ፡ ኣላዳነኝም ፡ ከዘላለም ፡ ውድቀት ሕሊናዬን ፡ ሲወቅሰኝ ፡ እየደገመ ፡ ሲከሰኝ ዓለም ፡ መሞትን ፡ ስትሰብከኝ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ሆነልኝ ተስፋ ፡ መቁረጥን ፡ ስትነግረኝ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ተስፋ ፡ ሆነልኝ (፪x) ከዓለም ፡ ጋር ፡ ተጣብቄ በኃጢያት ፡ ገመድ ፡ ታንቄ ፀጋውን ፡ ገለጠና ፡ አስካደኝ ፡ ወረሰኝና መንፈሱን ፡ አፈሰሰና ፡ ለያየኝ ፡ የራሱ ፡ አረገኝና (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ የትኛው ፡ ነው ፡ የኔ ፡ መልካም ፡ ሥራ ለመዳኔ ፡ ምክንያት ፡ ሆኖ ፡ የሚጠራ የራሴ ፡ ጥረት ፡ ግረት ፡ ያለኝ ፡ አቅም ፡ ጉልበት ከቶ ፡ ኣላዳነኝም ፡ ከዘላለም ፡ ውድቀት (፪x) ሕሊናዬን ፡ ሲወቅሰኝ ፡ እየደገመ ፡ ሲከሰኝ ዓለም ፡ መሞትን ፡ ስትሰብከኝ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ሆነልኝ ተስፋ ፡ መቁረጥን ፡ ስትነግረኝ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ተስፋ ፡ ሆነልኝ (፪x) ከዓለም ፡ ጋር ፡ ተጣብቄ በኃጢያት ፡ ገመድ ፡ ታንቄ ፀጋውን ፡ ገለጠና ፡ አስካደኝ ፡ ወረሰኝና መንፈሱን ፡ አፈሰሰና ፡ ለያየኝ ፡ የራሱ ፡ አረገኝና (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ የትኛው ፡ ነው ፡ የኔ ፡ መልካም ፡ ሥራ ለመዳኔ ፡ ምክንያት ፡ ሆኖ ፡ የሚጠራ የራሴ ፡ ጥረት ፡ ግረት ፡ ያለኝ ፡ አቅም ፡ ጉልበት ከቶ ፡ ኣላዳነኝም ፡ ከዘላለም ፡ ውድቀት (፪x)

