Gubae

Yegebahale

ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme

ምስጋናን ፡ የሚሰዋ ፡ ያከብርሃል ምስጋናን ፡ የሚሰዋ ፡ ያከብርሃል/2 ክብር ፡ ላንተ ፡ ይገባል/4 ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ ይገባሃል ፡ ስለጌትነትህ ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ ይገባሃል ፡ ስላማንነትህ ስላማንነትህ/4 የማይናወጥ ፡ መንግስት ፡ የማይይደክም ፡ አምላክ ፡ የማያረጅ ፡ አባት የፍጥረታት ፡ ጌታ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሌለው ፡ ዳርቻ እኔ ፡ ማመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው/6 ክብር ፡ ይሁን ፡ ለታላቅነትህ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለጌትነትህ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለአምላክነትህ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለጌትነትህ ላታላቅነትህ/4 የማይናወጥ ፡ መንግስት ፡ የማይይደክም ፡ አምላክ ፡ የማያረጅ ፡ አባት የፍጥረታት ፡ ጌታ ፡ የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሌለው ፡ ዳርቻ እኔ ፡ ማመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው/6

ሳምራዊት ሲዛር · ሁሉም ዘማሪዎች