Gubae

ሰላም አለኝ

Selam Alegn

ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme

ተነቅሎ ፡ ተወረወረ ፡ ተራራው ፡ አደመጠን አልሰማም ፡ ሊለኝ ፡ አልቻለም ፡ አባቴን ፡ ስላመንኩኝ ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን መከራው ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን ችግሩ ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2 አባቴ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2 ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/4 ሰላም ፡ ማለት ፡ ወጀቡ ፡ እያለ ፡ መተኛት/2 ሰላም ፡ አለኝ/8 ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን መከራው ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል ጎንበስ ፡ ብዬ ፡ ሳመሰግን ችግሩ ፡ ሄዷል ፡ ቀና ፡ ሳልል እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2 አባቴ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/2 ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ/4 ሰላም ፡ ማለት ፡ ችግር ፡ እያለ ፡ መደሰት ሰላም ፡ ማለት ፡ ችግር ፡ እያለ ፡ ማመስገን ሰላም ፡ አለኝ/8

ሳምራዊት ሲዛር · ሁሉም ዘማሪዎች