Gubae

Nalign

ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme

የኔ ፡ ናፍቆት ፡ የኔ ፡ ትዝታ አይኔ ፡ ናፍቆሃል ፡ ና ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ የኔ ፡ ናፍቆት ፡ ነህ ፡ የኔ ፡ ት ፡ ዝታ ልቤ ፡ ናፍቆሃል ፡ ተራበህ ፡ ጌታ የለም ፡ የሚያጓጓኝ ፡ አለም ፡ የለም ፡ የማካብደው የለም ፡ ልቤ ፡ ሚናፍቀው ፡ የለም ፡ ያንተን ፡ መምጣት ፡ ነው ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ የምጠብቅህ ፡ የኔ ፡ ሙሽራ መሆን ፡ ናፍቆኛል ፡ ከአንተ ፡ ጋራ የለም ፡ የሚያጓጓኝ ፡ አለም ፡ የለም ፡ የማካብደው የለም ፡ ልቤ ፡ ሚናፍቀው ፡ የለም ፡ ያንተን ፡ መምጣት ፡ ነው የኔ ፡ ናፍቆት ፡ የኔ ፡ ትዝታ አይኔ ፡ ናፍቆሃል ፡ ና ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ ናልኝ ፡ የኔ ፡ የሱስ

ሳምራዊት ሲዛር · ሁሉም ዘማሪዎች