Gubae

Lezi New

ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme

ለዚ ፡ ነው ፡ መዘመር ፡ ያልተውኩት ለዚ ፡ ነው ፡ አምልኮም ፡ ያልተውኩት ለዚ ፡ ነው ፡ ተመስገን ፡ የምለው እንዳንተ ፡ ስላላገኘው ፡ ነው ለዚ ፡ ነው ፡ አምልኮ ፡ ያልተውኩት ለዚ ፡ ነው ፡ መውደዴን ፡ ያልተውኩት ለዚ ፡ ነው ፡ ተመስገን ፡ የምለው እንዳንተ ፡ ስላላገኘው ፡ ነው ተመችተኸኛል ፡ ከማንም ፡ በላይ ውስጤን ፡ ያሳረፍካት ፡ አንተ ፡ አይደለህ ፡ ወይ ተመችተኸኛል ፡ ከማንም ፡ በላይ ነፍሴን ያሳረፍካት ፡ አንተ ፡ አይደለህ ፡ ወይ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ሰላም ፡ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ደስታ በዚ ፡ አለም ፡ አይደለም ፡ ነው ፡ እኮ ፡ በጌታዬ በብርና ፡ በወርቅ ፡ የማይገዛውን ሰላሙን ፡ ሰቶኛል ፡ በቃ ፡ ላምልከው በብርና ፡ በወርቅ ፡ የማይገዛውን ደስታውን ፡ ሰቶኛል ፡ እኔም ፡ ላምልከው ገና ፡ አመልክሃለው/8 አይጨልምብህም ፡ አይነጋም ፡ ጠብቆ አንተው ፡ ብርሃን ፡ ነህ ፡ ትገርማለህ ፡ እኮ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ባንተ ፡ እጅ ፡ ላይ ፡ ስላለ አልፎ ፡ ያመልክሃል ፡ ባንተ ፡ የታመነ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ባንተ ፡ እጅ ፡ ላይ ፡ ስላለ አልፎ ፡ ያመልክሃል ፡ አንተን ፡ የታመነ አመክሃለው ፡ የኔ ፡ ወዳጅ ፡ አመልክሃለው/2 ገና ፡ አመልክሃለው/8 በዘመኔ ፡ የማልተወው ፡ የማላቆመው እግዚአብሔርን ፡ የኔን ፡ ወዳጅ ፡ ማገልገሌን ፡ ነው እግዚአብሔርን ፡ የኔን ፡ አባት ፡ ማገልገሌን ፡ ነው በዘመኔ ፡ የማልተወው ፡ የማላቆመው እግዚአብሔርን ፡ የኔን ፡ አባት ፡ ማገልገሌን ፡ ነው እግዚአብሔርን ፡ የኔን ፡ ተስፋ ፡ ማገልገሌን ፡ ነው ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ሰላም ፡ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ደስታ በዚ ፡ አለም ፡ አይደለም ፡ ነው ፡ እኮ ፡ በጌታ በብርና ፡ በወርቅ ፡ የማይገዛውን ሰላሙን ፡ ሰቶኛል ፡ በቃ ፡ ላምልከው በብርና ፡ በወርቅ ፡ ያልተደገፈው ደስታውን ፡ ሰቶኛል ፡ እኔም ፡ ላምልከው

ሳምራዊት ሲዛር · ሁሉም ዘማሪዎች