Lamelkeh
ሳምራዊት ሲዛር · እግዚአብሔር መልካም ነህ
ላመልክህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን ላከብርህ ፡ ከግርህ ፡ ስር ፡ ስሆን እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ክብርህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ፊትህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ እንጨትና ፡ ዉሃ... በሌለበት ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ገሰገስኩኝ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አንተን ፡ እንዳይ ፡ አንተን ፡ እንዳይ አይታክተኝ ፡ እስካገኝህ ፡ አይሰለቸኝ ፡ እስክይዝህ እስክጠጣ ፡ ከመንፈስህ ፡ እስክጠጣ ፡ ከመንፈስህ ላመልክህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን ላከብርህ ፡ ከግርህ ፡ ስር ፡ ስሆን እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ክብርህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ፊትህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ የፈጠርካቸዉ ፡ ሰማይም ፡ ምድር ሥራን ፡ ያዎራሉ ፡ ያንተን ፡ ክብር አሃሃሃ ፡ ተራራዉ ፡ ኮረብታዉ ፡ ባህር ፡ ዉቂያኖሱ ያንተን ፡ ድንቅነት ፡ ይናገራሉ አዎ ፡ አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ሥራህ ፡ ድንቅ ፡ ነዉ ፡ ማንነትህ ኧረ ፡ አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ሥራህ ፡ ድንቅ ፡ ነዉ ፡ አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ታላቅ ፡ ይሉሃል ፡ ያንተ ፡ ፍጥረት ቅዱስ ፡ ይሉሃል ፡ በሰማይ ፡ መላዕክት አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ ከሰዉ ፡ አዕምሮ ፡ ከቋንቋ ፡ በላይ ፡ ነህ ላመልክህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን ላከብርህ ፡ ከግርህ ፡ ስር ፡ ስሆን እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ክብርህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ፊትህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ ላመልክህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን ላከብርህ ፡ ከግርህ ፡ ስር ፡ ስሆን እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ክብርህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ ፊትህን ፡ ሳየዉ ፡ እኔ ፡ ረካለሁ

