Bemisgana
ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme
በምስጋና ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው በዝማሬ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው በአምልኮ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው በዝማሬ ፡ ለተዋብከው ፡ ለተዋብከው ይኸው ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ይኸው ፡ እልልታ ፡ ይኸው ይኸው ፡ ውዳሴ ፡ ይኸው ይኸው ፡ እልልታ ፡ ይኸው አንተ ፡ ነህ ፡ የሰማይ ፡ ፈጣሪ ፡ ጌታ/3 አንተ ፡ ነህ ፡ የምድሩም ፡ ፈጣሪ ፡ ጌታ/2 የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ሰማይና ፡ ምድር ፡ ነገሩኝ እርሱ ፡ ነው ፡ የሰራን ፡ እያሉኝ አዋፍ ፡ በዝማሬ ፡ ነገሩኝ እርሱ ፡ ነው ፡ የሰራን ፡ እያሉኝ እኔው ፡ እራሴ ፡ ምልክት ፡ ነኝ ፡ ምልክት እኔው ፡ እራሴ ፡ ምልክት አምላክ ፡ የለም ፡ እያሉ ፡ ለሚሉት የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ላሞጋግሰው ፡ ያንተን ፡ ስራ ፡ እልፍ ፡ በሆነ ፡ ምስጋና ላሞካሸው ፡ ያንተን ፡ ስም ፡ እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም የሁሉ ፡ በላይ ፡ የሁሉ ፡ በላይ ፡ በላይ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ ጌታ

