Alpha
ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme
ነበረ ፡ የማይባል ፡ አለፈ ፡ የማይባል በታሪክ ፡ ያልቆመው ፡ የኔ ፡ አምላክ ፡ ህያው ፡ ነው ነበረ ፡ የማይባል ፡ አለፈ ፡ የማይባል በታሪክ ፡ ያልቀረው ፡ እግዚአብሔር ፡ ህያው ፡ ነው አልፋ ፡ ነው ፡ ኦሜጋ/4 ብዙ ፡ ነገስታቶች ፡ ተሹመው ፡ ነበረ/3 ዘመናቸው ፡ አልፎ ፡ ሆኑ ፡ እንዳልነበረ/3 በሰማሩም ፡ በምድርም ፡ ከምድርም ፡ በታች/2 የሚመስል ፡ የሚተካህ ፡ አንተገኘም ፡ አንዳች ፡ አይገኘም ፡ አንዳች የለም ፡ የለም ፡ አንተን ፡ የሚተካ/4 ነበረ ፡ የማይባል ፡ አለፈ ፡ የማይባል በታሪክ ፡ ያልቆመው ፡ የኔ ፡ አምላክ ፡ ህያው ፡ ነው ነበረ ፡ የማይባል ፡ አለፈ ፡ የማይባል በታሪክ ፡ ያልቀረው ፡ እግዚአብሔር ፡ ህያው ፡ ነው አልፋ ፡ ነው ፡ ኦሜጋ/4 ብዙ ፡ ጠቢባኖች ፡ ተነስተው ፡ ነበረ/3 ዘመናቸው ፡ አልፎ ፡ ሆኑ ፡ እንዳልነበረ/3 በሰማሩም ፡ በምድርም ፡ ከምድርም ፡ በታች/2 የሚመስል ፡ የሚተካህ ፡ አንተገኘም ፡ አንዳች ፡ አይገኘም ፡ አንዳች የለም ፡ የለም ፡ አንተን ፡ የሚተካ/4 አልፋ ፡ ነው ፡ ኦሜጋ/4

