Gubae

Alelim

ሳምራዊት ሲዛር · Yene Aleme

እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ በቃ ድንግል ፡ ፀንሳ ፡ ወልዳለች ፡ ለካ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ እኔ ታምራት ፡ ህን ፡ ስላየው ፡ ባይኔ አስቀድሜ ፡ ፅድቅህን ፡ ስፈልግ አስቀድሜ ፡ መንግስትህን ፡ ስሻው በረከትህ ፡ ፈልጎ ፡ አፈላልጎ ካለሁበት ፡ መጣ ፡ ቤተን ፡ አውቆ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ በቃ ድንግል ፡ ፀንሳ ፡ ወልዳለች ፡ ለካ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ እኔ ታምራት ፡ ህን ፡ ስላየው ፡ ባይኔ አስቀድሜ ፡ ፅድቅህን ፡ ስፈልግ አስቀድሜ ፡ መንግስትህን ፡ ስሻው በረከትህ ፡ ፈልጎ ፡ አፈላልጎ ያለሁበት ፡ መጣ ፡ ቤተን ፡ አውቆ አልልም ፡ አልልም ፡ አልልማ/3 አልልም ፡ አይሆንም ፡ አልልማ አልልም ፡ አይችልም ፡ አልልም ህልም ፡ ህልም ፡ እስኪመስለኝ ፡ ታምራት ፡ አርጎልኝ መቁጠር ፡ ስለተሳነኝ ፡ እጄን ፡ ባፌ ፡ ጫንኩኝ አከበረኝ ፡ አሃ ፡ አከበረኝ ፡ አሃ ካፈር ፡ አንስቶ ፡ ኦሆ ፡ ሰው ፡ አረገኝ ካንተ ፡ ከተነሳው ፡ ካለቀው ፡ አለም ሰላም ፡ ነው ፡ ሚሰማኝ ፡ ጥያቄ ፡ የለም/3 እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ በቃ ድንግል ፡ ፀንሳ ፡ ወልዳለች ፡ ለካ እንዴት ፡ ይሆናል ፡ አልልም ፡ እኔ ታምራት ፡ ህን ፡ ስላየው ፡ ባይኔ አስቀድሜ ፡ ፅድቅህን ፡ ስፈልግ አስቀድሜ ፡ መንግስትህን ፡ ስሻው በረከትህ ፡ ፈልጎ ፡ አፈላልጎ ያለሁበት ፡ መጣ ፡ ቤተን ፡ አውቆ

ሳምራዊት ሲዛር · ሁሉም ዘማሪዎች