Gubae

Yemetreda Yemetasdegef

ነፃነት አሰፋ · አለኝ ብዙ ምስጋና

የምትረዳ ፡ የምትደግፍ ፡  የምታጽናና ፡ የምታሳርፍ  የማትለወጥ ፡ ሁሌ ፡ እውነተኛ  አንተ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ ጋደኛ  ወዳጅ ፡ እንዳንት ፡ የለም  ክብር ፡ ለዘለዓለም  ወዳጅ ፡ እንዳንት ፡ የለም  ክብር ፡ ለዘለዓለም የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ የማጫውትህ የእኔ ፡ ማረፍያ ፡ ወዳጄ ፡ እንተ ፡ ነህ ይኸው ፡ በዘመኔ ፡ ይህንን ፡ አየሁ እንዳተ ፡ የሚሆን ፡ አንዳችም ፡ አጣሁ ይኸው ፡ በዘመኔ ፡ ይህንን ፡ አየሁ እንዳተ ፡ የሚሆን ፡ አንዳችም ፡ አጣሁ  ፡ማን ፡ ይተካል ፡ ታዲያ ፡ በአንተ ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ጌታ  ፡ለማንም ፡ አልሰጥም ፡ የአንተን ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አዳኝነትህ ፡ ተመችቶኛል በቀን ፡ በሌሊት ፡ ልቤ ፡ ያስብሃል አትሰለችም ፡ ሁሌ ፡ ባወራህ ልቤም ፡ ስለዚህ ፡ አንተን ፡ ፈለገህ አትሰለችም ፡ ሁሌ ፡ ባወራህ ልቤም ፡ ስለዚህ ፡ አንተን ፡ ፈለገህ  ፡ማን ፡ ይተካል ፡ ታዲያ ፡ በአንተ ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ጌታ  ፡ለማንም ፡ አልሰጥም ፡ የአንተን ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ከሃዘኔ ፡ ስታጽናናኝ መከራዬንም ፡ ስታስረሳኝ የልቤ ፡ ደስታ ፡ አንተ ፡ ስትሆን ይህን ፡ አይቼ ፡ ወደድኩህ ፡ አንተን የልቤ ፡ ደስታ ፡ አንተ ፡ ስትሆን ይህን ፡ አይቼ ፡ ወደድኩህ ፡ አንተን ፡ማን ፡ ይተካል ፡ ታዲያ ፡ በአንተ ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ጌታ  ፡ለማንም ፡ አልሰጥም ፡ የአንተን ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልቤ ፡ እንደ ፡ ድንግል ፡ ይወድሃል አንተን ፡ ሲያስብህ ፡ ደስ ፡ ይለዋል የእኔ ፡ ሙሽራ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ ፊትህን ፡ ሳይ ፡ ነው ፡ ፍጹ ፡ ደስታዬ የእኔ ፡ ሙሽራ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ ፊትህን ፡ ሳይ ፡ ነው ፡ ፍፁም ፡ ደስታዬ  ፡ማን ፡ ይተካል ፡ ታዲያ ፡ በአንተ ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ጌታ  ፡ለማንም ፡ አልሰጥም ፡ የአንተን ፡ ቦታ  ፡ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች