Gubae

Menorie Anten Lamelk New

ነፃነት አሰፋ · ላይህ ናፍቃለሁ

መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው  መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው  መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው ፡  መኖሬ ፡ ምክኒያቱ ፡ ይሄ ፡ ነው  መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው  አምልክሃለሁ ፡ እኔም ፡ ከልቤ  ምክኒያቱ ፡ ይሄ ፡ መሆኑን ፡ አስቤ  አመልክሃለሁ ፡ አመልክሃለሁ  አምላኬ ፡ ብዪ ፡ ስምህን ፡ እየጥራሁ እንዳመልክህ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ የፈጠርከኝ ብዚህች ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ ልኖር ፡ የተውከኝ ምክኒይቱ ፡ ይህ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ያልወሰድክኝ እኔም ፡ አንተኑ ፡ አመልካለሁኝ አንተን ፡ ላመልክህ ፡ ነው ፡ የለየኸኝ በስሜ ፡ ጠርተህ ፡ ለአንተ ፡ የቀደስክኝ የእንተ ፡ አላማ ፡ ይሄ ፡ ነውና ፡ አመልክሃለሁ ፡ ገብቶኛልና መንፈስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸኝ እንዳመልክህ ፡ ነው ፡ የቀባኸኝ አንተ ፡ እንዳረአኝ ፡ እንደወሰንከው ያልከኝን ፡ ሆኜ ፡ አመልክሃለሁ ልቤ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ወሰደከው በአንተ ፡ ሃሳብ ፡ ፈቃድ ፡ ሞላኸው እርሱም ፡ ይለኛል ፡ አምልኪው ፡ ጌታን ፡ እኔም ፡ ተስማምው ፡ ላመልክህ ፡ አንተን  ፡ በኑሮዬ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ  ፡ በፈቃዴ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ  ፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ  ፡ በሃሰቤ ፡ ሁሉ ፡ አምልክሃለሁ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች