Gubae

Kebrehen Ay Zend

ነፃነት አሰፋ · አለኝ ብዙ ምስጋና

ክብርህን ፡ አይ ፡ ዘንድ ፡ እሻለሁ  ረሃቤ ፡ ጥማቴ ፡ ይኸው ፡ ነው ሞገስ ፡ ካገኘሁኝ ፡ በፊትህ ለምኜ ፡ እንድቀበል ፡ ከፈቀድህ እንድ ፡ ጥያቄ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ያለኝ ጌታዬ ፡ ክብርህን ፡ አሳየኝ ክብርህን ፡ ያዩ ፡ አባቶቼ ለአንተ ፡ የኖሩትን ፡ ኑሮ ፡ አይቼ እየዋለ ፡ እያደር ፡ የጠማኝ ክብርህ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የራበኝ ምን ፡ ዓይነት ፡ እሳት ፡ ነው ፡ ሙሴ ፡ ያየው ምን ፡ ዓይነት ፡ ብርሃን ፡ ነው ፡ ጳዎሎስ ፡ ያየው ምንድነው ፡ ጌታዬ ፡ የነካቸው ለአንተ ፡ እንዲኖሩ ፡ ያረጋቸው ደስታን ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያሰበው  ሰላምን ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያሰበው  ሊያድነኝ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የመጣው  ሊያድነኝ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የመጣው  ለዚህ ፡ እኮ ፡ነው ፡ ነፍሱን ፡ የሰጠው  ለዚህ ፡ እኮ ፡ ፡ ነው ፡ ነፍሱን ፡ የሰጠው  አመልከዋለሁ ፡ ጌታዬን  አመልከዋለሁ ፡ አምላኬን  አመልከዋለሁ ፡ ጌታዬን  አመልከዋለሁ ፡ አምላኬን ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ ውበቱን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ግርማውን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ውበቱን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ግርማውን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች