Gubae

Eyesus Ante Neh

ነፃነት አሰፋ · ላይህ ናፍቃለሁ

ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ  ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኔ ፡ ደስ ፡ ያሰኘህ  ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ  ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እኔ ፡ ደስ ፡ ያሰኘህ አድነኸኛል ፡ ከሞት ፡ መጥተህ ፡ ወዳላሁበት ከዚህ ፡ የተነሳ ፡ አረፍኩኝ ፡ ይኸው ፡ ምሥጋንና ፡ አመጣሁኝ  ፡ ምሥጋና ፡ ለማዳንህ ፡ ምሥጋና ፡ ይኸው  ፡ ምሥጋና ፡ ለማዳንህ ፡ ምሥጋና  ፡ ተባረክ ፡ ጌታዬ ፡ ተባረክ ፡ ኦሆ  ፡ ተባረክ ፡ አምላኬ ፡ ተባረክ ተጨንቀኽልኝ ፡ ስለኔ ፡ ሰላምን ፡ ሰጠኸኝ ፡ ለኔ እንደ ፡ ወንዝ ፡ በልቤ ፡ ፈሳል ይኸው ፡ ምሥጋናዬን ፡ ተቀበል  ፡ ምሥጋና ፡ ለሰላምህ ፡ ምሥጋና ፡ ይኸው  ፡ ምሥጋና ፡ ለሰላምህ ፡ ምሥጋና  ፡ ተባረክ ፡ ጌታዬ ፡ ተባረክ ፡ ኦሆ  ፡ ተባረክ ፡ አምላኬ ፡ ተባረክ በልቅሶ ፡ በሃዘን ፡ ፈንታ አስታጥቀኸኛል ፡ ደስታ መከራን ፡ በአንተ ፡ ረስቼ ፡ ይኸው ፡ ምጋናህን ፡ አብዘቼ  ፡ ምሥጋና ፡ ለደስታህ ፡ ምሥጋና ፡ ይኸው  ፡ ምሥጋና ፡ ለደስታህ ፡ ምሥጋና  ፡ ተባረክ ፡ ጌታዬ ፡ ተባረክ ፡ ኦሆ  ፡ ተባረክ ፡ አምላኬ ፡ ተባረክ ምንም ፡ አያሻኝ ፡ ረክቼ ጌታን ፡ አንተን ፡ ተጠግቼ ጌታ ፡ በልቤ ፡ ከብረሃል አፌም ፡ ምግናህን ፡ ያወራል  ፡ በዚህች ፡ ዕውቀት ፡ እንዲህ ፡ ካረካኸኝ  ፡ ብዙ ፡ ባውቅህ ፡ ምን ፡ እሆናለሁኝ  ፡ ናፍቃለሁ ፡ ጌታ ፡ ብዙ ፡ ላውቅህ  ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ስግደት ፡ ላመጣልህ  ፡ በቀረው ፡ ዘመኔ ፡ ውርስ ፡ የምፈልገው  ፡ ብር ፡ ወርቅን ፡ አይደለም ፡ ጌታዬ ፡ አንተን ፡ ነው  ፡ ዛሬ ፡ ያለኸን ፡ አንተ ፡ ምሻውም ፡ አንተን ፡ ነው  ፡ ነገም ፡ ከዛ ፡ ወዲያ ፡ መሻቴ ፡ አንተን ፡ ነው

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች