Gubae

ድንቅ ነህ

Denq Neh

ነፃነት አሰፋ · ላይህ ናፍቃለሁ

መልካምነትህ ፡ በጐነትህ ከመታውቅ ፡ ያለፋል ፡ ጌታ ፡ ፍቅርህ ምን ፡ ብዬ ፡ ልግለጽው ፡ ኦ ፡ ሰላምህ እኔን ፡ የወደድህ ፡ አንተ ፡ ብሩክ ፡ ነህ  ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ  ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ መልካም ፡ ሆኖልኛል ፡ እንተን ፡ ማመኔ አትለየኝም ፡ አለህ ፡ ክጐኔ ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ አብረኸኝ ፡ ስላላህ ዙሬያን ፡ ከበበው ፡ ጌታ ፡ ምህረትህ  ፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ ፡ ነህ  ፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ ንጉሥ ፡ ለሚወደው ፡ እንደሚደርግለት ጌታ ፡ አረክልኝ ፡ በሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ፊት በቤትህ ፡ በፊትህ ፡ እንደሚወደድ ፡ ልጅ ስጦታን ፡ ሰጠኸኝ ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ  ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ  ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ከስጦታዎች ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ የሆነውን ኢየሱስን ፡ ሰጠኸኝ ፡ አንዱን ፡ ልጅህን የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ምንጭ ፡ ዘለዓለም ፡ የሚፈልቅ ዘለዓለም ፡ ኖራለሁ ፡ እይሱስን ፡ ሳዳንቅ  ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ  ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ  ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች