Gubae

Asarefegn

ነፃነት አሰፋ · አለኝ ብዙ ምስጋና

የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል ፡ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ሃሳቤን ፡ ሁሉ ፡ ወዲያ ፡ ትቼ ለአላማህ ፡ ተነስቼ ፡ በጐነትክን ፡ ጽድቅህን ፡ ላውራ አንተ ፡ አለህ ፡ ከኔ ፡ ጋራ እንደኔማ ፡ እንደ ፡ ሃሳቤ ፡ አመስገኜ ፡ መች ፡ ጠገቤ ከእንግዲህ ፡ የምኖረው ለሞተልኝ ፡ ለእርሱ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ነገን ፡ የሚያውቀው  ፡ ትንፋሼን ፡ መንዴን ፡ እርሱ ፡ የያዘው  ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራት ፡ ይህቺ ፡ ቀን ፡ ዛሬ ፡ ናት  ፡ በእርሱ ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ ሃሴት ፡ ላድርግባት ፡  ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ አድርጐ ፡ ፈጥሮኛል ፡  ፡ በፈጥረኝ ፡ አምላክ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል  ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ አድርጐ ፡ ፈጥሮኛል ፡  ፡ በፈጠረኝ ፡ ጌታ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል  ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ፡ እርሱ ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ በፈጠራቸው እራሱ ፡ እይቶ ፡ መልካም ፡ ባላቸው አምላኬ ፡ ፍቅሩ ፡ በዚህ ፡ አለበቃውም የልቡን ፡ ሃሳብ ፡ አልገለጡትም ፍቅሩን ፡ ለኔ ፡ እንዲህ ፡ ገለጠ ፡ ሃሃ ራሱን ፡ መባ ፡ አድርጐ ፡ ስለኔ ፡ ሰጠ አምላክ ፡ ሰው ፡ ሆኖ ፡ ምድር ፡ መጣና ፡ ሃሃ የእርሱ ፡ አደርገኝ ፡ ሞተልኝና ፡     ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ በፈቴ ፡ ያለውን ፡ ተራራ ፡ እያየሁኝ ፡ ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ምን ፡ ተስፋ ፡ አስቆረጠኝ ተራራን ፡ የሰራ ፡ ረዳቴ ፡ ይመጣና መንገድ ፡ ያደርግልኛል ፡ ሜዳ ፡ ሁን ፡ ይልና እርሱ ፡ አማኑኤል ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ እያለ ፡ መተከዝ ፡ ምንድ ፡ ነው እርሱ ፡ አማኑኤል ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ እያለ ፡ መተከዝ ፡ ምንድ ፡ ነው   የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእኔ ፡ ነሽ ፡ ብሎ ፡ አሳረፈኝ የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ ጌታዬ ፡ አሳርፎኛል የእርሱ ፡ አድሮጐኛል ፡ አሳርፎኛል ፡ ምህረት ፡ ቸርነቱን ፡ ፍቅሩን ፡ አይቻለሁ ለሚታመኑበት ፡ መከታ ፡ ጋሻ ፡ ነው አስተማማኝ ፡ አምባ ፡ እረኛ ፡ እርሱ ፡ ነው መንጋዎቹን ፡ ከእጁ ፡ የማይነጠቀው ደስ ፡ ይበለኝ ፡ እንዲ ፡ በዚህ ፡ ታላቅ ፡ ጌታ ደስታን ፡ ባስታጠቀኝ ፡ በሰቆቃ ፡ ፈንታ ሕይወትን ፡ በሰጠኝ ፡ ሞቶ ፡ በኔ ፡ ፈንታ ፡ ፡ እኔ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በፈጣሪዬ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኔ ፡ በመድሃኒቴ ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ  ፡ እኒ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች