Gubae

Abietu Mehereteh

ነፃነት አሰፋ · አለኝ ብዙ ምስጋና

አቤቱ ፡ ምረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ፡  አሜን ፡ ትሁን ፡ በአንተ ፡ እንደታመንን  አቤቱ ፡ ምረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ፡  አሜን ፡ ፡ ትሁን ፡ በአንተ ፡ እንደታመንን ታላቅ ፡ ምህረትህ ፡ በዝቶ ፡ በኛ ፡ ላይ ጠላታችንን ፡ አይተህ ፡ ከሰማይ አጠፋህልን ፡ የውኃ ፡ ራት ፡ አርገህ በአንተ ፡ ተሻገርን ፡ ክብር ፡ ለስምህ  ፡ በቀረንም ፡ ጉዞ ፡ በመንገዳችን  ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን የጠላት ፡ ውጊያ ፡ ሰልፉ ፡ ሲነሳብን በጠፋን ፡ ነበር ፡ አንተ ፡ ባትደርስልን እንቀር ፡ ነበር ፡ እኛም ፡ ተረስተን በምህረትህ ፡ በሕይወት ፡ አለን  ፡ ክዚህም ፡ በሃላ ፡ በዘመናችን  ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን ማህበል ፡ ወጀቡ ፡ ሲንሳባን በዋጠን ፡ ነብረ ፡ ባትገስጽልልን የማህብሉ ፡ ኃይል ፡ እንዳይስጥመን በፈራን ፡ ጊዜ ፡ እጃንን ፡ ያዝከን  ፡ በሰጠኸን ፡ እድሜ ፡ በዘመናችን  ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ በኛ ፡ ላይ ፡ ትሁን እስክዛሬ ፡ በቤትህ ፡ አለን ችርነትህ ፡ ምህረትህ ፡ ተከትለውን ቆመናል ፡ አንተ ፡ ደግፈኸን ጌታ ፡ አምላካችን ፡ ተመስገንልን  ፡ እስከመጨረሻው ፡ ፡ ፊትክን ፡ እስክናይ  ፡ አቤቱ ፡ ምህረትህ ፡ ትሁን ፡ ብኛ ፡ ላት   ኤልሻዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ ፡ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ኤልሻዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ፡ ነህ ፡ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ ፡ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ኤልሻዳይ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ

ነፃነት አሰፋ · ሁሉም ዘማሪዎች