የአባትነቱን
Yeabatenetun
መዝሙረ ደረጀ · ጻድቅ ሆይ በርታ · 2012
አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4) ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2) ልጅም ፡ አባቱን ፡ ባሪያም ፡ ጌታውን እንደሚያከብር ፡ አምጡለት ፡ ክብሩን ጤነኛ ፡ የሆነ ፡ ጠቦት ፡ አምጡለት የሚገባውን ፡ ፊቱ ፡ ሰዉለት አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4) ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2) ለአባትነትህ ፡ የሚገባህን ቤትህ ፡ አትጣው ፡ መፈራትህን ልጆችህ ፡ ያክብሩህ ፡ ይስሙ ፡ ቃልህን አንተን ፡ የሚፈሩ/የሚወዱ ፡ ይሙሉት ፡ ቤትህን የበኩር ይሁን የመጀመሪያው ለአንተ ፡ የሚሰጠው ፡ ለአንተ ፡ የሚሰዋው ንጹህ ፡ ይሁንልህ ፡ እንደምትወደው በፊትህ ፡ ተንኖ ፡ የምታሸተው አዝ፥ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት(4) ክብር ፡ ክብር ፡ የአባትነቱን ክብር ፡ ክብር ፡ የጌትነቱን አምጡለት ፡ ክብር ፡ የሚገባውን(2) ለአባትነትህ ፡ የሚገባህን ቤትህ ፡ አትጣው ፡ መፈራትህን ልጆችህ ፡ ያክብሩህ ፡ ይስሙ ፡ ቃልህን አንተን ፡ የሚፈሩ/የሚወዱ ይሙሉት ፡ ቤትህን

