Gubae

ዝም አለልም

Zem Alelem

መስፍን ጉቱ · ታለፈ ያ ዘመን · 2007

እኔስ ዝም አልልም እንዴት ዝም እላለሁ የተደረገልኝ ከማንም በላይ ነው (2x) ከማንም በላይ ነው ከማንም በላይ ነው የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x) ወግ ማዕረጌ አንተ ወግ ማዕረጌ (2x) (ቅጥር ተሰራልኝ አሀሀሀ አሀሀሀ አሀሀሀ በከበረው ጌታ የማይቻለውን ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ ስንቱ የተረታ) 2x ታዲያ መዘመር ነው እንጂ ላንተ አሀሀ ላንተ ታዲያ መገዛት ነው እንጂ ላንተ ኦሆሆ ላንተ (ላንተ አሀሀ ላንተ ላንተ ኦሆሆ ላንተ) 2x የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x) ወግ ማዕረጌ አንተ ወግ ማዕረጌ (2x) እኔስ ዝም አልልም እንዴት ዝም እላለሁ የተደረገልኝ ከማንም በላይ ነው (2x) ከማንም በላይ ነው ከማንም በላይ ነው የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x) ወግ ማእረጌ አንተ ወግ ማእረጌ (2x) (ኧረ ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ተሻገርኩኝ በነፍስ በስጋዬ የባረከኝ ያከበርከኝ የረዳኸኝ እዚያው ደረስኩኝ) 2x ታዲያ መዘመር ነው እንጂ ላንተ አሀሀ ላንተ ታዲያ መገዛት ነው እንጂ ላንተ ኦሆሆ ላንተ (ላንተ አሀሀ ላንተ ላንተ ኦሆሆ ላንተ) 2x የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x) ወግ ማእረጌ አንተ ወግ ማእረጌ (2x)

መስፍን ጉቱ · ሁሉም ዘማሪዎች