ተሻገር ያለው
Teshager Yalew
መስፍን ጉቱ · ተሻገር ያለው · 2004
በሞት ፡ ጥላ ፡ ሳለሁኝ በሕይወት ፡ ኑር ፡ አልከኝ (፪x) በደም ፡ ተለዉሼ ፡ ሳለሁኝ ሰላም ፡ ሂድ ፡ አልከኝ (፪x) አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x) በማዕበል ፡ በወጀብ ፡ ወስጥ ፡ መንገድ ፡ አለው ተሻገር ፡ ያለው ፣ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x) እንዴት ፡ ለፍራ ፡ እንዴት ፡ ልሸበር ጌታ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ነው አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x) ለጌታ ፡ ለየሱስ ፡ ስም ፡ ሁሉ ፡ ተገዛ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው እኔም ፡ ይህን ፡ ስም ፡ እየጠራሁ ሁልንም ፡ ረታሁ እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፬x) አሃ ፡ አሃሃ (፫x) አሃአሃ ፡ አሃአሃሃ (፫x) አሃ ፡ አሃ አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x)

