Gubae

ኧረ ስንቱ

Ere Sentu

መስፍን ጉቱ · እንዲሁ በዋዛ · 2005

ዘማሪ መስፍን ጉቱ ርዕስ እግዚአብሔርን በመተማመን አልበም እንዲሁ በዋዛ ኧረ ስንቱ በአንተ ታለፈ የእኔ ጌታ በአንተ ታለፈ (፪x) እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ መስሎት ነበር ጠላቴ ደክሜ የምቀር እግዚአብሔር ግን በረታኝ ሆነልኝ ግርማ ሞገስ ዛሬ ይኸው ዘምራለሁ ድካሜን ረስቻለሁ ሥምህን አከብራለሁ ንገሥ እልሃለሁ (፪x) አልደከምኩም አልታከትኩም ጌታ ሆኖኝ ኃይሌ ዘለዓለም አመልከዋለሁ ኢየሱስ ጌታዬ በደስታ በዕልልታ በአክብሮት ደግሞም በሆታ ሥምህን አከብራልሁ ንገሥ እልሃለሁ <\poem>

መስፍን ጉቱ · ሁሉም ዘማሪዎች