Gubae

ኧረ ስንቱ ታለፈ

Ere Sentu Talefe

መስፍን ጉቱ · ተሻገር ያለው · 2004

ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ታለፈ ኢየሱስ ፡ እየቀደመ ፡ ወዳጄ ፡ እየቀደመ ውድዬ ፡ እየቀደመ (፪x) ስንቱን ፡ ተራራ ፡ ባንተ ፡ አለፍኩኝ ስንቱን ፡ ሸለቆ ፡ ውሃ ፡ ሞላኸው ጌታዬ ፡ ባንተ ፡ ሁሉ ፡ ሆነልኝ ክብር ፡ ምስጋና ፡ ላንተ ፡ ይድረስህ (፪x) በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀና (፪x) በአምላኬ ፡ ክንዱ ፡ ላይ ፡ ተደግፌ በርሱ ፡ ደግነት ፡ አምናን ፡ አልፌ ዘንድሮን ፡ አየሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ ላከብረው ፡ መጣሁ ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ (፪x) በሕይወቴ ፡ በኑሮዬ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ ጣልቃ ፡ እየገባህ ፡ መንገዴን ፡ አቀናህ (፪x) ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩብህ (፪x) አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ አምላኬ አምላኬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ ጌትዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ ውድዬ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ ኢየሱስ ፡ መታመኛዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለኔ ፡ ክብሬ (፪x­)

መስፍን ጉቱ · ሁሉም ዘማሪዎች