Gubae

አልፈራም

Alferam

መስፍን ጉቱ · ተሻገር ያለው · 2004

አዝ፦ አልፈራም ፡ ነገን ፡ አልፈራውም አልፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አልፈራም አልፈራም ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢያጓራ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፪x) ተማምኜ ፡ ወጣሁ ፡ በጌታዬ ፡ ጉልበት (በጉልበት ፡ በጉልበት) እኔ ፡ የፈራሁት ፡ ተመታ ፡ በድንገት (በድንገት ፡ በድንገት) ንጉስ ፡ መጣ ፡ ቢባል ፡ የማይፈራ ፡ ማነው (ማነው ፡ ማነው) የጌትዬ ፡ ግርማ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (በላይ ፡ ነው ፡ በላይ ፡ ነው) በላይ ፡ ነው ፡ በላይ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ አልፈራም ፡ ነገን ፡ አልፈራውም አልፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አልፈራም አልፈራም ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢያጓራ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከኔ ፡ ጋራ (፪x) ቀይ ፡ ባህር ፡ ለሁለት ፡ ተከፈለ ፡ ቆመ (አዎ ፡ ተከፈለ) እስራኤል ፡ በደረቅ ፡ በድል ፡ ተሻገረ ( አዎ ፡ ተሻገረ) እግዚአብሔር ፡ ሲሰራ ፡ የሚከለክል ፡ ማነው (ማነው ፡ ማነው) ሚተክል ፡ ሚነቅል ፡ የሚያፈርስ ፡ እሱ ፡ ነው (አዎ ፡ እርሱ ፡ ነው) እርሱ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ነው (4x) አዝ፦ አልፈራም ፡ ነገን ፡ አልፈራውም አልፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አልፈራም አልፈራም ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢያጓራ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፪x) ተማምኜ ፡ ወጣሁ ፡ በጌታዬ ፡ ጉልበት (ጉልበት ፡ በጉልበት) እኔ ፡ የፈራሁት ፡ ተመታ ፡ በድንገት (በድንገት ፡ በድንገት) ንጉስ ፡ መጣ ፡ ቢባል ፡ የማይፈራ ፡ ማነው (ማነው ፡ ማነው) የጌትዬ ፡ ግርማ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (በላይ ፡ ነው ፡ በላይ ፡ ነው) በላይ ፡ ነው ፡ በላይ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ አልፈራም ፡ ነገን ፡ አልፈራውም አልፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አልፈራም አልፈራም ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢያጓራ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፪x)

መስፍን ጉቱ · ሁሉም ዘማሪዎች