Gubae

ዝናህ የገነነው

Zenah Yegenenew

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ዝናህ የገነነው

በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታ አርቄ ፡ እያየሁ ፡ የጽድቅ ፡ አክሊልን በተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህን የርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህን ያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህ (፪x) የማትሰለቸኝ ፡ የማትረሳኝ ረዳት ፡ ለጉዞዬ ፡ ለነፍሴ ፡ አጽናኝ ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ ሃሳቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ (፫x) ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ መቼ ፡ ትመጣለህ ፡ ፊትህን ፡ እንዳይ በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ (፬x) በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታ አርቄ ፡ እያየሁ ፡ የጽድቅ ፡ አክሊልን በተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህን የርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህን ያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህ (፪x) የማትሰለቸኝ ፡ የማትረሳኝ ረዳት ፡ ለጉዞዬ ፡ ለነፍሴ ፡ አጽናኝ ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ ሃሳቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ (፫x) ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ መቼ ፡ ትመጣለህ ፡ ፊትህን ፡ እንዳይ በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ (፬x)

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ሁሉም ዘማሪዎች