Gubae

ማራናታ

Maranatha

ምህረት ኢተፋ · ባለግርማ · 2002

ኦ ማራናታ (2) እላለሁ ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2 እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ የመሬት ስበት አይዘኝም ሁኔታዎች አያስቀሩኝም መንፈሱ በኔ ስላለ ጥሼዉ እወጣለሁ ሁሉንም የማምነው ተሰፋዬ ይሄ ነው ይመጣል እነጠቃለሁ ኦ ማራናታ (2) እላለሁ ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2 እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ በሚያስደንቅ ክብር ነው እየሱስ የሚገለጠው የሱ የሆኑትን ሊነጥቅ ጥቂት ነው (2) የቀረው ጌታ እኮ በቅርብ ይመጣል በደመና ይመለሳል (2) ኦ ማራናታ (2) እላለሁ ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2 እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ

ምህረት ኢተፋ · ሁሉም ዘማሪዎች