Gubae

እኔ እርሱን የማውቀው

Enie Ersun Yemawqew

ምህረት ኢተፋ · ለየት ያለ ነው · 2005

አዝ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ ሰዎች ከውጭ ሆነው እንዲህ አሉኝ እስቲ አምላኳ ያርግ አሉ ዛቱብኝ (፪x) አምላኬም ከሠማይ ይህንን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (፪x) ጌታዬም ከሠማይ ይህን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (፪x) አዝ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ እኔ እርሱን የማውቀው እንደዚህ ነው እስራቴን ፈትቶ ሲለቀኝ ነው (፪x) ጠላቴ ይሄን ስማ እነግርሃለው እንደ አንተ አይደለም ጌታ ታማኝ ነው እርሱ ታማኝ ነው (፪x) አዝ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ

ምህረት ኢተፋ · ሁሉም ዘማሪዎች