Gubae

Ale Gietayie

ሊሻን ወልደመድህን · Singles

ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ተቀምጦ ፡ አለ ፡ በሰማይ (፪x) አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ ግራ ፡ ግብት ፡ ሲለኝ ሰልፉ ፡ በርትቶ ፡ ሲያይልብኝ ልቤን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ላበርታ አለ ፡ እያልኩኝ ፡ ጌታ አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አንተ ፡ ካለህልኝ ፡ በዘመኔ ሌላ ፡ ምን ፡ ያሻኛል ፡ ለኔ (፬x) ከምችለው ፡ በላይ ፡ እንዳልፈተን ይጠብቃል ፡ ዙሪያዬን እንደፈቃዱ ፡ ደግሞ ፡ በጊዜዉ ያዘጋጅልኛል ፡ መውጫዉን አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አንተ ፡ ካለህ ፡ ይበቃል አንተ ፡ ካለህ (፬x) አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ አንተማ ፡ ለእኔ ፡ ማምለጫ ፡ መሸሸጊያ ፡ መከለያዬ አንተማ ፡ ለእኔ ፡ ዕድሌ ፡ ፈንታዬ ፡ መኖሪያዬ አንተ ፡ ካለህልኝ ፡ በዘመኔ ሌላ ፡ ምን ፡ ያሻኛል ፡ ለኔ (፬x)

ሊሻን ወልደመድህን · ሁሉም ዘማሪዎች