Yenie Tera New
ሊዲያ ተስፋዬ · የኔ ተራ ነው
ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ባዶ ፡ እጄን ፡ አልገባም ፡ ባዶ ፡ እጄን ከከፈትከውማ ፡ ደጄን እጅ ፡ መንሻ ፡ አለኝ ፡ በእጄ ፡ ላይ ለኢየሱሴ/ለጌታዬ ፡ ብቻ ፡ የሚታይ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ለዚህ ፡ ነው ፡ ምሥጋና ፡ ማለዳ ፡ ስነሳ ፡ በአፍ ፡ የሚቀናኝ ከማጉረምረም ፡ ይልቅ ፡ ከማዘንም ፡ ይልቅ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ የተደረገልኝ ፡ የተሰራው ፡ ሥራ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኘኛል እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ ዘምሬው ፡ ዘምሬው ፡ አልወጣ ፡ ብሎኛል አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ባዶ ፡ እጄን ፡ አልገባም ፡ ባዶ ፡ እጄን ከከፈትከውማ ፡ ደጄን እጅ ፡ መንሻ ፡ አለኝ ፡ በእጄ ፡ ላይ ለኢየሱሴ/ለጌታዬ ፡ ብቻ ፡ የሚታይ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ለዚህ ፡ ነው ፡ ምሥጋና ፡ ማለዳ ፡ ስነሳ ፡ በአፍ ፡ የሚቀናኝ ከማጉረምረም ፡ ይልቅ ፡ ከማዘንም ፡ ይልቅ ፡ ዝማሬ ፡ አለኝ የተደረገልኝ ፡ የተሰራው ፡ ሥራ ፡ መች ፡ ዝም ፡ ያሰኘኛል እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ ዘምሬው ፡ ዘምሬው ፡ አልወጣ ፡ ብሎኛል አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ያርግልኛ (፫x) እንደ ፡ አቤል ፡ መስዕዋት ፡ እንደወደድከው ፡ ያርግልኛ (፫x) ምሥጋና ፡ ምሥጋናው ፡ ዝማሬው የማንም ፡ አይደለም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ልቤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው ፡ የማጠኛው ውስጤን ፡ የሞላው ፡ አምለኮ ፡ ነው

