Gubae

የማይተው ነው

Yemaytew New

ሊዲያ ተስፋዬ · የኔ ተራ ነው

የማይተው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ አሳልፉ ፡ በክፉ ፡ እጅ የማምለጫ ፡ ዓለት ፡ ሆነኝ በደግ ፡ እጁ ፡ ከፍ ፡ አረገኝ (፪x) የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x) ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x) አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x) ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x) አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፬x) የማይተው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ አሳልፉ ፡ በክፉ ፡ እጅ የማምለጫ ፡ ዓለት ፡ ሆነኝ በደግ ፡ እጁ ፡ ከፍ ፡ አረገኝ (፪x) የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x) ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x) አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፪x) ከዘመርኩት ፡ በላይ ፡ ከአመለኩት ፡ በላይ ከወደድክልኝማ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ላሰማ (፪x) አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ አምልኮ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እኮ አለኝ ፡ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና የእኔ ፡ ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እና የእኔስ ፡ ጌታ ፡ የእኔ ፡ ነው የማይጥል ፡ ነው ፡ የማይተው (፬x)

ሊዲያ ተስፋዬ · ሁሉም ዘማሪዎች