አንተ ግን ያው አንተ ነህ
Ante Gen Yaw Ante Neh
ሊድያ ተስፋዬ · የእኔ ተራ ነው
አይገልጽህም ፡ የእኔ ፡ ቃላት አይገልጽህም ፡ የእኔ ፡ አንደበት ዘውትር ፡ ለአንተ ፡ ልስገድልህ ፡ (ልስገድልህ) ልቀኝልህ ፡ ልሁን ፡ በፊትህ ፡ (ልሁን ፡ በፊትህ) (፪x) (አንተ) ፡ ስትሰራ ፡ የኖርክ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ (አንተ) ፡ ሥራህ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ መቼ ፡ ተቆጥሮ (አንተ) ፡ ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (አንተ) ፡ አትለመድም ፡ ጌታዬ ፡ በእኔ (፪x) አትለመድም ፡ ጌታዬ ፡ በእኔ (፫x) አትለመድም ፡ አትለመድም ፡ ልዩ ፡ ለእኔ (፪x) በምድር ፡ ክበብ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ተቀምጠሃል ፍጥረት ፡ በመገረም ፡ ተሞልቶ ፡ ያይሃል ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ያለና ፡ የነበርክ የእኔም ፡ ጉልበት ፡ ለአንተ ፡ በፊትህ ፡ ይንበርከክ ለሥምህ ፡ ይንበርከክ አንተ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ) አንተ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) (፪x) ጌታ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ጌታ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ጌታ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) አይገልጽህም ፡ የእኔ ፡ ቃላት አይገልጽህም ፡ የእኔ ፡ አንደበት ዘውትር ፡ ለአንተ ፡ ልስገድልህ ፡ (ልስገድልህ) ልቀኝልህ ፡ ልሁን ፡ በፊትህ ፡ (ልሁን ፡ በፊትህ) (፪x) (አንተ) ፡ አንተን ፡ ያወቀ ፡ የተረዳህ (አንተ) ፡ እንዴት ፡ ይችላል ፡ ሳያመልክህ (አንተ) ፡ ፍቅር ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ጌታ (አንተ) ፡ በምንም ፡ ነገር ፡ የማትተካ (፪x) አንተ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (አንተ) አንተ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) (፪x) ጌታ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ) ጌታ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ጌታ) ኢየሱስ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ (ያው ፡ አንተው ፡ ነህ)

