Gubae

የሕይወት ቃል አለህ

Yehiwot Qal Aleh

ለገሰ ታደሰ · የሕይወት ቃል አለህ

ፍጥረት ሲንከራተት እርካታን ፍለጋ ላይ ታች ሲባዝን ሲል ከቆላ ደጋ አንድ እውነት አለ መፅሃፍ የሚለው እውነትም መንገድም ሕይወትም ኢየሱስ ነው አዝ፦ አንተ የህይወት ቃል አለህ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ወደ ማን አያለሁ አማራጬ አይደለህም ብቸኛ መንገዴ ነህ ካንተ ሌላ ካንተ ውጪ እኔ አየሁት ለኔ እንደማይመች አዝ፦ አንተ የህይወት ቃል አለህ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ወደ ማን አያለሁ ሥምህን ለሚያምኑ በነፃ የታደለ ሞትን የሚያሸንፍ የሕይወት ቃል አለህ አምነው ለሚድኑ የሕይወት ቃል አለህ መንገድ ነህ ሕይወት ነህ

ለገሰ ታደሰ · ሁሉም ዘማሪዎች